Skip to content
Home » የአእምሮ መታወክ

የአእምሮ መታወክ

ይዘቶቻችን የተደራጁት ሰዎችን ከማስተማር እና ግንዛቤ ከማስጨበጥ አላማ አንጻር ነው። ስለ የተለያዩ የአእምሮ ሕመሞች፣ ስለ ምልክቶቻቸው፣ ስለ መንስኤዎቻቸው እና በዕለት ተዕለት ሕይወት ላይ ሊያሳድሩ ስለሚችሏቸው ተጽእኖዎች ጥልቅ ግምገማዎችን እናቀርባለን። የምናቀርባቸው መረጃዎች ትክክለኛ እና ከግለሰቦች የህይወት ተሞክሮ ጋር የተስማሙ ስለመሆናቸው ከፍተኛ ጥንቃቄ እና ትኩረት እናደርጋለን። በዚህ ገጽ ከኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጋር ተያያዥነት ያላቸውን እና ባህላዊ ጉዳዮች የተመለከቱ ግብዓቶችን ያገኛሉ። የማህበረሰባችንን ልዩ ተግዳሮቶች እና ጥንካሬዎች ባገናዘበ መልኩ ከባህላዊ ልምምዶች ጋር ተዛማጅነት ያላቸውን ምክር እና ድጋፎች ለመስጠት ጥረት እናደርጋለን።

This post is also available in: English (እንግሊዝኛ)